موقع إريتري يعرض مواضيع ذات الصلة إلى تاريخ وثقافةالتجرى

ሰልፍ ሃዳጊት  ናይ  ትግረ  ዲብ  ኢንተርነት

Eritrean website featuring resources relevant to Tigre history and culture

ገፅ ሰልፍታሪኽዓዳትድግምህድግአምስለትመዳይንሕላይእንግሊዚዐረቢጎማት

 

 ሐሰት ዕምረ ሐጪር ወመደረተ ዐባይ ፍቱያም አጀኒት።

ሕነ ኤረትርዪን ምን አበን ጀደን ለጸንሐ ወለሀለ ለንትሐበን እቡ ለትፈናተ ዓዳት ብነ፣ ገሌ ምኑ። ዓዳት ሕሽመት ዋልዴን። ሕሽመት ጋሻ። ምስንዮት። አማን ወኤማን። ፈተ ወጠን ወ.እ.መ፣ እሊ ዓዳት እሊ ዋልዴንነ ምን ንእሽነ ሰበት ረቡነ እቡ። ክም ዐቤናመ ዲብ ዐመል ነአውዕሉ ወዲበ ተሌ ጂል ነሓልፉ፣ ገሌ። ገሌ አንፋር ምን ዓዳቶም ወተቃሊዶም እንዴ ሸክፈው። ዓዳት ጋነ ወምኑመ ለአከ ወዲብ መጅተመዕነ ከብቴ ለአለቡ ዓዳት ልትሰለፎ፣ ኢናይከ። ኢናይከ ሰበትቱ ምን መንፈዐቱ መደረቱ ተአኬ፣ ከአዜ ዎሮ ደረሳይ ዲብ ፈስሉ ለሳደፈቱ ንርኤ፣ ሰሊም ልትበሀል፣ ዮም ሐቴ ወርሕ አርበዕ አምዕል ሐሰት ሰበት ገብአት (እብ ዓዳት ጋነ) ሰሊም እግል ልትነፈዕ እበ ሰተተ፣ እንዴ ደርሶ ዐለው ዕርፍ ዶል ፈግረው። ሰሊም በኑ ዲብ ፈስል ተርፈ፣ ብዕዳም ደረሰ በረ ልተልሀው ሰበት ዐለው እንዴ ኢልርእዉ ምን ቦርሰት ናይ ዎሮ መልሀዩ ክታብ እንግሊዝ እንዴ አፍገረ። ዲብ ቦርሰት ናይ ብዕድ ደረሳይ ከረዩ፣ ክመ ሴመ ኢዋዲ ምን ፈስል ፈግረ ወዲብ ጅማዐቱ ተሓበረ፣ ምን ፈስል በኑ እት ፈግር ሲሃም ወአሚረ ለልትበሀለ አዋልድ ፈስሉ ሰበት ረአያሁ። ሰሊም ምን ሚዶል ምን ፈስል ኣክር ፈግር እንዴ ቤለየ ኖስኖሰን ሕድ ትሰአለየ፣ መደወን ዶል ትዘበጠ ደረሰ ክል ዎሮ ከፈስሉ አተ፣ ዲብ ፈስል ከረ ሰሊም ሐቆ ዕርፍ ራብዓይት ሕሰት እንግሊዝ ዐለት እግሎም፣ ናይ እንግሊዝ ምደርስ ፈስል አተ፣ ሰኒ ውዕላም ሐቆለ ቤለዮም አክትበቶም እግል ለአፍግሮ ሐበረዮም፣ ዕመር ክታቡ ዲብ ቦርሰቱ ኢጸንሐዩ፣ ዕመር አክትበቱ ወከራሪሱ እብ ዋጅብ ሰበት ጸብጥ ክታቡ አስክ ዕርፍ ፈግር ዲብ ቦርሰቱ ክምሰል ዐለ ሸክ ኢወደ፣ ክሉ ከራሪሱ ወአክትበቱ ምን ቦርሰቱ በረ አፍገረዩ ናይ እንግሊዝ ክታቡ ላኪን ኢረክበዩ፣ ክታቡ ክም ሰአነዩ እግል ምደርሱ ሐበረ፣ ምደርስ እግለ ፈስል ምን ነስአዩ ምኑ? ክል ዎሮ ከቦርሰቱ ልፈትሽ ቤለዮም፣ ደረሰ ክሉ ቦርሳተ ምን ፈተሸት ክታብ ምን ቦርሰት ዐቤ ፈግረ፣ ዐቤ እብ አደቡ ዲበ ፈስል ለትሐመዳቱ፣ ኢናዩ እግል ልንሰእ ኢኮን እንከ እንዴ ልቡሉመ ምነ ለኢልትከበቶ ቱ፣ ኩሉ ፈስል እበ ለሳደፈቶም ትፈከረው፣ ስሮም ትሳሐቀ ወሰሮም እብ ድሁር ሐሸካሸከ፣ አዝም እኪት ከድም ልብሎ ሰብ መሰል ዐቤመ ለአዚሙ እለ አፍገረ? ልብሎ ገሌሆም ከዐቤ ቀበው፣ ምደርሶም ላኪን አደብ ናይ ክሎም ሰበት ለአምር። ላዝም ለዌድያይ እግል ልርከብ ነወ፣ አማን ተሃገው እሊ ክታብ ምን ዲብ እለ ቦርሰት ዐቤ ከረዩ? እት ልብል ትሰአለዮም፣ ለነቅም ደረሳይ ትሰአነ፣ ዕርፍ ለኢፈግረ ደረሳይ ዐለ? እት ልብል ትሰአለዮም፣ ደረሰ ላቱ ኩሎም ዕርፍ ክም ፈግረው ተሃገው፣ ሰሊም ድማኑ ወድገለቡ አትቃመተ፣ ሰመሕ ወአሚረ እዴሀን እንዴ ረፍዐየ ሰሊም እብ በኑ እት ኣክር ምን ፈስል ክም ፈግረ እግል ምደርሰን አስአለየ፣ ምደርስ እግል ሰሊም እንዴ አቅነጸ። አማን እግል ለአስእል ሐበረዩ፣ ሰሊም ምድር ሌጠ ገንሐ፣ እንታቱ እሊ ክታብ ለቀየርከ ዲብ ልብል ትሰአለዩ፣ ሰሊም ለክታብ ምን ቦርሰት በዐሉ ዲብ ናይ ብዕድ ከርዩ ዲብ ሀለ። እሊ ክሉ ሰኣላት መጹ ለአመስል የዐለ፣ ህቱ ምስል አርወሐቱ ሌጠ እንዴ ገመ ትልህየ ሐስበየ ከወድየ ዐለ፣ እት ምግብ ፈስል በኑ ክም ዌድያይ እኪት ዶል ቀሰ። እብ ክጅል ሐንቴ ጭፍሩ እግል ልእቴ ሐዘ፣ ምደርሱ ልትሰአሉ ሰበት ዐለ እበ እንክር ዎሮ ወእበ እንክር ዎሮ መደረት ሐሰት ሰበት ረአየ እሊ ዶል እሊ አማን ሌጠ እግል ልትሃጌ ሰተተ፣ “እስታዝ ኣቤ አነ ከሬክዉ፣ ዮም አምዕል አሰት ሰበትተ። ክም ትልህየ ሐሰብክወከእበ ወዴክወ” ቤለ እብ ህግየ ቁርጭት፣ ሐሰትመ አምዕል ዒድ ረክበት ከተዐይደ ህሌከ? ምን አቡከ ወረስካሀ ወለምን አብዕብከ?

እለ አምዕል እለ ዲብ ምድርነ በታተን ኢትሸቄ፣ ገበየ ኢነአምር ወዒደ፣ ሐሰት ረቢ ወአዳም ሰበት ኢፈትየ እለ ለመስል ሌጣቱ ለለዐይደ፣ ዐውለ ህዬ አክለ ቅያሳቱ፣ በርከተ ለትካፍሉማ ህዬ ለመትርባያቱ፣ እንታመ አዜ እሊ እንተ ቤዘ ናይ አከይ መዋዲትከ ገብአከ ከዲብ ምግብ መልህያምከ ከጀልከ፣ ቤለዩ ምደርሱ፣ ምን እለ ወሐር ምን አከይ መዋዲት ወእብ ፍንቱይ ምን እኩይ ዓዳት ሰሉፍ እግል ልትደገግ መክረዩ፣ እግል ክሎም ለደረሰ ህዬ ምን እለ ግል ልድረሶ ሐበረዮም